ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE SIDE the Source-The Harmony Model Click to read
  • Comments

ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE

SIDE the Source-The Harmony Model

Published on in “Politics, Education”, language — English. 212 pages.
ሕብረ፥ቅላጼ ምን ማለት ነው? ሕይወት ማለትም ሕልውና በአራት ዋና ዋና መስኮች ትገለጻለች፣ ትስተጋበራለች። 1ኛ/ በማህበራዊ መስክ፣ 2ኛ/ በባህላዊ መስክ፣ 3ኛ/ በቁስ፥አካላዊ መስክና፣ 4ኛ/ በመንፈሳዊ መስክ። እነዚህ መስኮች የየራሳቸው ዓቢይ መድረሻ ግብ፣ የሚጓጉላቸውና የሚስቧቸው ቁም፥ነገሮች አሏቸው። 1ኛ/ ማህበራዊ መስክ ለሰላም፣ 2ኛ/ ባህላዊ መስክ ለሰብዓዊ ባህል ፣ 3ኛ/ ቁስ፥አካላዊ መስክ ለብልጽግና፣ እንዲሁም 4ኛ/ መንፈሳዊ መስክ ለዕምነት፣ ለረቀቀ ዕምነት። ..... More

Other publications of “ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE”

View all publications