ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM Cliquez pour lire
  • Commentaires

ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE

ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM

Publié sur dans “Politique”, langue – English. 44 pages.
„ህጎች ሲጣሱ“ (Nature silenced) „ባንገቴ ዙሪያ በጸጉሬ ሰንሰለት፣ ተሰቅላ ሰዓት ለምልክት ለኔ አበቃ ጊዜና ጉዞው የከዋክብት፤ ጸሃይ የለች፣ ጥላዋ የለ እንደድሮ እ-በሬ ላይ አይጮህ፣ አይጣራ አውራ ዶሮ ሰዓት፣ ከንግዲህ አይሰማ አይናገር ታውሮ! ሁሉም ተፈጥሮ፣ ህግና ሰዓት ቲክ ታክ ላይል፣ ምልክት ላይሰጥ አምርሮ ።“ (ፍሪድሪሽ ቪ ኒቼ) „ይኽን ያህል ቀለል አድርግን እንመልከተው“ / „make it simple but no less simple“/ (አይንስታይን/Einstein/ * ሕይወት የሚስተገበረው በመሰረቱ በሚከተሉት መስኮች አማካኝነት ነው። Plus

Autres publications de “ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE”

Voir toutes les publications