ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE „ወገናዊነት ለምንጩ“ Zum Anzeigen klicken
  • Kommentare

ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE

„ወገናዊነት ለምንጩ“

Veröffentlicht am in "Politik, Politik", Sprache — English. 58 Seiten.
„ወገናዊነት ለምንጩ“ ከየት ? _ ህዝብ፣ ዓለም፣ ሰው ለዘመናት የተራኮተው፣ የተተራመሰው፣ አሁንም በከፊል የሚራኮተውና የሚተራመሰው አራት ትላልቅ ቁምነገሮች ላይ የሚያደርሰው ብቃት ለማግኘት ነው። የሰው ልጅ ሰላም ይፈልጋል፣ ለብልጽግና ይደክማል፣ ለሰብዓዊ የባህል ዕድገት ይታገላል፣ መንፈሱን የሚያረጋጋበት ዕምነት ይሻል። ሰላም፣ ብልጽግና፣ ባህልና ዕምነት ናቸው፣ የሰውን ልጅ በዓለም፣ በየሀገሩና፣ በየጎራው እያሰለፉ የየራሱን ራዕይ የሚያስፈጥሩት። ትልቁና መሰረታዊው ቁም፥ነገር፥ ማለትም፣ አቢይ ፍሬ፥ነገሩ ደግሞ፣ እነዚህ አራቱ ትላልቅ ግቦች፣ እየተደጋገፉ እንዲስተጋበሩና አንድ የጋራ ህብረ፥ፍሬ የሚሰጡበትን እውቀትና፣ ጥበብ፤ ሰብዓዊ ባህልንና ሰላማዊ መንፈስን መካን ነው። Mehr anzeigen

Andere Publikationen von "ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE"

Alle Publikationen anzeigen