ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE „ወገናዊነት ለምንጩ“ Haga clic para leer
  • Comentarios

ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE

„ወገናዊነት ለምንጩ“

Publicado el en “Política, Política”, Idioma — English. 58 páginas.
„ወገናዊነት ለምንጩ“ ከየት ? _ ህዝብ፣ ዓለም፣ ሰው ለዘመናት የተራኮተው፣ የተተራመሰው፣ አሁንም በከፊል የሚራኮተውና የሚተራመሰው አራት ትላልቅ ቁምነገሮች ላይ የሚያደርሰው ብቃት ለማግኘት ነው። የሰው ልጅ ሰላም ይፈልጋል፣ ለብልጽግና ይደክማል፣ ለሰብዓዊ የባህል ዕድገት ይታገላል፣ መንፈሱን የሚያረጋጋበት ዕምነት ይሻል። ሰላም፣ ብልጽግና፣ ባህልና ዕምነት ናቸው፣ የሰውን ልጅ በዓለም፣ በየሀገሩና፣ በየጎራው እያሰለፉ የየራሱን ራዕይ የሚያስፈጥሩት። ትልቁና መሰረታዊው ቁም፥ነገር፥ ማለትም፣ አቢይ ፍሬ፥ነገሩ ደግሞ፣ እነዚህ አራቱ ትላልቅ ግቦች፣ እየተደጋገፉ እንዲስተጋበሩና አንድ የጋራ ህብረ፥ፍሬ የሚሰጡበትን እውቀትና፣ ጥበብ፤ ሰብዓዊ ባህልንና ሰላማዊ መንፈስን መካን ነው። Más

Otras publicaciones de “ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE”

Ver todas las publicaciones