ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE „ወገናዊነት ለምንጩ“ Clique para ler
  • Comentários

ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE

„ወገናዊነት ለምንጩ“

Publicado no e em "Política, Política", idioma — English. 58 páginas.
„ወገናዊነት ለምንጩ“ ከየት ? _ ህዝብ፣ ዓለም፣ ሰው ለዘመናት የተራኮተው፣ የተተራመሰው፣ አሁንም በከፊል የሚራኮተውና የሚተራመሰው አራት ትላልቅ ቁምነገሮች ላይ የሚያደርሰው ብቃት ለማግኘት ነው። የሰው ልጅ ሰላም ይፈልጋል፣ ለብልጽግና ይደክማል፣ ለሰብዓዊ የባህል ዕድገት ይታገላል፣ መንፈሱን የሚያረጋጋበት ዕምነት ይሻል። ሰላም፣ ብልጽግና፣ ባህልና ዕምነት ናቸው፣ የሰውን ልጅ በዓለም፣ በየሀገሩና፣ በየጎራው እያሰለፉ የየራሱን ራዕይ የሚያስፈጥሩት። ትልቁና መሰረታዊው ቁም፥ነገር፥ ማለትም፣ አቢይ ፍሬ፥ነገሩ ደግሞ፣ እነዚህ አራቱ ትላልቅ ግቦች፣ እየተደጋገፉ እንዲስተጋበሩና አንድ የጋራ ህብረ፥ፍሬ የሚሰጡበትን እውቀትና፣ ጥበብ፤ ሰብዓዊ ባህልንና ሰላማዊ መንፈስን መካን ነው። Mais

Outras publicação de "ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE"

Ver todas as publicações