ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE „ወገናዊነት ለምንጩ“ 点击阅读
  • 评论

ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE

„ወገናዊነት ለምንጩ“

出版日期 / “政治, 政治” / 语言—English / 58页
„ወገናዊነት ለምንጩ“ ከየት ? _ ህዝብ፣ ዓለም፣ ሰው ለዘመናት የተራኮተው፣ የተተራመሰው፣ አሁንም በከፊል የሚራኮተውና የሚተራመሰው አራት ትላልቅ ቁምነገሮች ላይ የሚያደርሰው ብቃት ለማግኘት ነው። የሰው ልጅ ሰላም ይፈልጋል፣ ለብልጽግና ይደክማል፣ ለሰብዓዊ የባህል ዕድገት ይታገላል፣ መንፈሱን የሚያረጋጋበት ዕምነት ይሻል። ሰላም፣ ብልጽግና፣ ባህልና ዕምነት ናቸው፣ የሰውን ልጅ በዓለም፣ በየሀገሩና፣ በየጎራው እያሰለፉ የየራሱን ራዕይ የሚያስፈጥሩት። ትልቁና መሰረታዊው ቁም፥ነገር፥ ማለትም፣ አቢይ ፍሬ፥ነገሩ ደግሞ፣ እነዚህ አራቱ ትላልቅ ግቦች፣ እየተደጋገፉ እንዲስተጋበሩና አንድ የጋራ ህብረ፥ፍሬ የሚሰጡበትን እውቀትና፣ ጥበብ፤ ሰብዓዊ ባህልንና ሰላማዊ መንፈስን መካን ነው። 更多

“ ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE”的其他出版物

查看所有出版物